የጋሽ ማህሙድ አህመድ የገበሬዎች መንደር ፕሮጀክት ከ110 ሚሊዮን በላይ ህዝብ እየመገበ የለፍቶ አደርነቱን ያህል ተገልጋይ ያልሆነው ገበሬ የአኗኗር ዘይቤን ለማዘመን እየተንቀሳቀሰ ያለ ፕሮጀክት ነው ፡፡ ፕሮጀክቱ 1 ሺህ ለሚሆኑ አባወራዎችና ቤተሰቦቻቸው የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን ያሟላ 10 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ለመገንባት በእንቅስቃሴ ላይ ያለ ሲሆን መታሰቢያነቱ በሙዚቃ ኢንዱስትሪ ለአገራችን ታላቅ አስተዋጽዖ ላበረከተው ለክቡር ዶክተር አርቲስት መሐሙድ አሕመድ ይሆናል።
Regular / Standard tickets